ተሠራ

ለውጥ የሚጀምረው ከስር ነው

ከተቸገሩ ታዳጊ እና ወጣት እትዮፕያውያን ጋር በመሆን ፤ ጥራት ያላቸው ምርቶችን ፈጥረን ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እንሰራለን ።


፩. እምነት

አንድን ሃሳብ በቂ ሰዎች ካመኑበት ፤ ግማሹ ጉዞ ተጠናቕል ። ይህ ልብስ (ሁዲ) በሃሳብ ከኛ ጋር ለሆኑ 50 ወንዶች ነው ።


፪. መሰረት

ሁሉም ሃሳብ ጥሩ መሰረት ካለው ፤ ትልቅ ሲሆን አይናድም ። ይሄ ልብስ (ሁዲ) መሰረት ለሚያሲዙን 50 ሴቶች ነው።


፫. ትጋት

ጥሩ ሃሳብ የጥሩ ትግል መንስኤ ነው ። ይህ ልብስ (ሹራብ) ከኛ ጋር ለሚታገሉ 50 ወንዶች ነው ።


፬. ትንሣኤ

ውድቀት እና ሽንፈት የትግል ባህሪ ነው ። ይሄ ልብስ (ሹራብ) ስንወድቅ ተነሱ ለሚሉን 50 ሴቶች ነው ።


የቅድመ-ትዕዛዝ ጥቅሞች

  • 200 ድጋሚ የማይሰሩ ልብሶች

  • 20 የተጎዱ ልጆችን ስራ ማስጀመር

  • 2 ጉዞዋችንን እና አላማችንን የሚያሳዩ YouTube ቪዲዮዎች

ዋጋ £49 (pound)


© Tesera. All rights reserved.